የዕለቱ ዜና | Andafta Daily Ethiopian News | December 28, 2020 | Ethiopiaየዕለቱ ዜና | Andafta Daily Ethiopian News | December 28, 2020 | Ethiopia

42 comments

 1. አንተ ፈሪ ተምረት ተብየው አሳደብ ወሬ ስታወራ አታፍርም አይደለም ? አንተ አሽቋለጭ ህዝብ በጣም ጠንቅቆ የሚያውቅና የሚያፍርብህ ቦቅቧቀ ነህ።

 2. ቀደም ሲል የኣህዲድ አባላት የነበሩ አመራሮች አሁን የብልጽግና ፖርቲ አባል ስለሆኘ ከሚወክሉት የህዝብ ብዛትና የቆዳ ስፋት አኳያ በተወካዮች ም/ቤትና በማዕከላዊ መንግሰት ውስጥ የአመራር ቦታ ይይዛሉ የሚል የቀድሞ የአምባገኑ የደርግ ባለ ሥልጣን የነበሩ ባለሥልጣን አቶ ታምራት ላይኔ ኦሮም ትግራዎችን ሊተኩ ነው የሚል ፍረጃ የቀድሞውን አድሃሪ መንግስት ፎብያ መናፈቅ ነው በብዙ መሰዋትነት የተገኘውን ለወጥ ለመበረዝ የተሰነዘረ ጀብደኛ አመለካከት ነው ሁሉም ዜጋ በሚመጥን መልኩ ለገር መምራት

 3. ታምራት ላየነ እባክህ አንተ
  በመጀመሪያ፣ የገማውንና የበሰበሰው፣ አፍህንእጠበው።ከዚህም ሌላ እንዳንተ የበሰበስውን
  አስሳሰብ፣ እንዲያጥብልህ፣ በሆድህ
  ያለውን የቅናት ሹጥ ባገራችን እንቆቆ፣ እጠበው። ጋዜጠኞቹም ስራ ፈቶችና አርቲክል ቸርቻሪዎች ስለሆናችሁ
  እየዞራችሁ ኢንተርቪው መደረግ የሌለበትን፣ እንግዴልጅ ሁሉና ሌባ አርእስት ሰጥተህ ለአንባቢ ታቀርባላችሁ።አመዛዝነህ ላታቀርበውና ልትሰርዘው ጋዜጠኛው መብትህ ነው።
  ግን አንተ ባቅሽሽ ስለተቀበልክ የዚህን ሻጋታ ወሬ አንተም ወሬኛ።
  ጌጤ አስፋው ጒፕ

 4. ታምራት ላይኔ ዶክር አብይን ሰለ ሌብነት ከሆነ አዎ በቂ ልምድ አለዉ።
  የአማራን ህዠብ ያስጨፈጨፈና ብዙ ወንጀል የሰራ ወንለኛ መሆኑን የሚረሳ አይደለም። በጉራ ፈረዳ ያስጨፈጨፈዉን ታሪክ አይረሳዉም።

 5. ታምራት ላይኔ የሚባል የስኳር ሌባ ስለአብይ የማውራት የሞራል ብቃት የለውም ይህን ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ ጨዋታ ያሳፍራል የሆንክ ማፈሪያ ሌባ

 6. ታምራት ላይኔ የሄ የጦስ ዶሮ በተኮል ጎርምሶ በተኮል ያረጀ እስስት በምን ሞላር ነው ስለአማራ የሚወራው

 7. Tamirat, please stop your dirty politics. In the first place you don't have the moral to criticize Abiy because you had the opportunity to stand for people at least to slow them down from doing what they planned to do . However, you were cooperating with them attacking your own people. Moreover, you were corrupted and and opened the way for them to continue destroying the country. Now., how dare are you blaming Dr. Abiy who is wrestling with the devil's and has buried them and is his way to clear up the remnants having the support of almost the whole people of Ethiopia, your attempt to undermine him or the need to advise him is some thing nonsense and I advise you to shutup and stay away from the serious, calculated, and astonishing move of our Ptime Minister.

 8. ለመሆኑ ይህ የዘር ፖለቲካ ማን ነበር ሲያራግብ የነበረ ዛሬ ለምድ ለብሰህ በቅ አልክ የአሩሲ የስፈጀህው አረሳንም በዚህ ይብቃብለን ነው ከ360/ይቁረጣችሁ።

 9. ይህ ሰው ስለምንም ጉዳይ የማውራት ሞራል የለውም፡፡እወክለዋለሁ የሚለውን ህዝብ ወደጎን ብሎ በተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ ክቡር ጠ/ሚኒስትሩ ያሉኝን አልሰማ ስላልኩ ውሳኔውን ሁሉ እቀበላለሁ ያለ አይተኬ ልክስክስ ሰው ነው፡አፉፉፉ ብለንህ እንጂ እረስተነው አይደለም በሉት

 10. የቀን ጉዳይ ነው አንድ ቀን ደግሞ ተስወሩ የተባሉት ጁንታዎች እነ ደብ ፅዮን ባሉበት ቦታ ተገደሉ ወይም ተያዙ እንደሚባል እርግጠኛ ነኝ

 11. አንተ. ወረኛ. ዉሸታም ወንፊት
  ጁንታዉ. ታምራት ላይኔ. እወነቱን አፈረጡት ያልኸዉ አንተን እእደእንደእንቁላል. ያፍርጥሕ👎👎🐕

 12. እረ እስከ መቼ ነው ግን አገራችን በኦቲዝም ፖለቲከኞችና ሳይገባው በሚያጨበጭብ ህዝብ ተከባ የምትኖረው??? 😢😢😢 ጽናቱን ይስጥሽ እምየ 🇪🇹

 13. Tell Mr Tamirat the former PM to keep quite we do not forget for ever his duty done in in 1984 Ethiopian calander. He marginalized And condemend Amarass by saying neftegna and criminals. Particularly on the forum of Assosa , Jijjiga and Asmera preaching Weyanes propaganda agonist Amaras. The generation of that time feels pain.

 14. ኢትዮጵያን ሲኦል ናት የእ/ር ቃል ወይም የቁራአንም ቃል የማይደግፈው የአዲሎ እና የዘርኝነት ስራአት የምታራምዲ አገር ከመቸ ወዲህ ነው ያደገው ዳብሎስ በባለስልጣኖች ቁጭብሎአል

 15. Tamirat Layne is a man who has no gut and principle. He is corrupt to his core. God knows what he aspires. This gentle man was once upon a time prime minster of Ethiopia. He was made a prime minster in TPLF controlled Ethiopia with empty portfolio. Fortune never favored him because he was a cowardice, a rubber stamp and sycophant of his masters in an an organization that is good at use and throw. More over he never behaved himself. He has tried to instigate ethnic tensions during his visit to Somali administrative state proving that he lower than low.

  This guy has declared in public that he is a thief that failed to shoulder public trust. How dare he now appear in public and try to say any thing about the current premier who has played a significant role in surgically removing the malignant tumor of our nation .

  Back off idiot, you have no iota of credibility with shamed public standing!!

 16. ትክክል ታምራት ላይኔ ሌባ ምንለማለት ነው አንተ የአማራ ጠላት አማራን ያስጨፈጨፍክ አጋሰስ ሌባ ውሸታም ሌባ ማንይፈልግሀል አሁን አንተን እስር ይፈልግሀል አገሪቶን ዘርፈህ የኮበለልክ ወንበዴ ነህ ሌባ አንተን አብይ በአስቸኮይቂሊንጦ ማስገባት አለበት በአስቸኮይውሸታም

Leave a comment

Your email address will not be published.